የኦሮሚያ የሽግግር መንግስት በርግጥ ታስቧልን? ጃዋርና ፕሮፌሰር እዝቅ ኤል ከጋዜጠኛ ሳዲቅ ጋር

author Ethiomedia   2 год. назад
20,101 views

23 Like   17 Dislike

የኦሮሚያ ክልል ለክልሉ ዜጎች ለከተማ መኖሪያ ቦታ በነጻ እንደሚሰጥ አስታወቀ፡፡

Yegna Tube Daily News Mar/25/2017 የኦሮሚያ ክልል ለክልሉ ዜጎች ለከተማ መኖሪያ ቦታ በነጻ እንደሚሰጥ አስታወቀ፡፡ Find us on the following links፡ visit yegna tube: httpt://www.yegnatube.info Like yegna tube on Facebook: https://www.Facebook.com/yegnatube Check out more videos: http://bit.ly/1Nm7ngQ Teshager Tasew

Activist Abe Tokichaw warns against lumping Tigray people with TPLF

Activist Abebe Tolla, who's popularly known as Abe Tokichaw, warns against the danger of lumping the people of Tigrai with the ruling TPLF party.

A respected oromo scholar elaborates on oromo charter;says no ethiopian identity ever.

T&T's disscussion on Oromo charter, Oromo transitional government and Oromo army

T&T Show Episode 4 የኦሮሞ የነጻነት ቻርተር፣ የኦሮሞ የሽግግር መንግስትና የኦሮሞ ጦር ሀይልን የማደራጀት እንቅስቃሴ በእርግጥ አለን? መስከረም 24 2009 አ.ም ወይም እንደአውሮፓውያን አቆጣጠር ኦክቶበር 4 2016 የኦሮሞ ተቃውሞ መሪዎች በተለይም ጃዋር መሀመድ በሚኒሶታ ግዛት የኢሬቻን እልቂት አስመልክቶ ለኦሮሞ ማህበረሰብ አባላት በኦሮሚኛ ባደረገው ንግግር የኦሮሞን የነጻነት ቻርተር፣ የኦሮሞ የሽግግር መንግስትና የኦሮሞን የጦር ሀይል የማደራጀት እንቅስቃሴ መጀመሩን ስለመናገሩ በዋዜማ ሬድዮ መዘገቡ ይታወሳል፡፡ ይህንን ዘገባ ተከትሎ በኢትዮጲያ የፖለቲካ ተዋስኦ ውስጥ ከፍተኛ ግለት ያለው ውይይት፣ ክርክርና ሙግት ተቀስቅሷል፡፡ ይህ ትኩሳት ሳይረግብ በአሁን ሰአት የኢትዮጲያን መንግስት ከፍተኛ አጣብቂኝ ውስጥ የከተተውን የኦሮሞ ተቃውሞ #Oromoprotest ቀጣይ አቅጣጫ ለመወሰን ከኖቬምበር 11 እስከ13 2016 የኦሮሞ መሪዎችን ለጉባኤ አትላንታ የሚጠራ ሰነድ Oromorevolution.com በተሰኘ ድረገጽ በኢንግሊዝኛና ኦሮሚኛ ተበተነ፡፡ ይህ ሰነድ በዋዜማ ሬድዮ ተፈጥሮ የነበረውን ግርታ ከማጥራት ይልቅ ይበልጥ ያከበደ ሆነ፡፡ ይህንን ተከትሎ ደግሞ ጃዋር መሀመድና ፕሮፌሰር እዝቅኤል ጋቢሳ ከጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ ጋር በቢቢኤን ሬድዮ በጉዳዩ ላይ ማስተባበያ መሰል ሰፋ ያለ ውይይት አደረጉ፡፡ በዚህ የT&T መሰናድኦ የምንነጋገረው በዚህ ጉዳይ ላይ ነው፡፡ በዚህም ዝግጅት፡ 1 አቶ ጃዋር መሀመድ በሚኒሶታ ያደረገውን ንግግር፣ 2 የዋዜማ ሬድዮን ዘገባ፣ 3 በ Oromorevolution.com የተበተነውን የኦሮሞ መሪዎችን ለጉባኤ አትላንታ የሚጠራ ሰነድ፣ 4 በቢቢኤን ሬድዮ ጃዋር መሀመድና ፕሮፌሰር እዝቅኤል ጋቢሳ ያደረጉትን ውይይትና፣ 5 T&T Show ያጠናቀራቸውን ልዩ ልዩ መረጃዎች በመመርኮዝ አንኳርና ወሳኝ የምንላቸውን ጥያቄዎችና ጭብጦች ለመመርመር እንሞክራለን፡፡ ዝግጅታችንን እስከፍጻሜው ትከታተሉ ዘንድ በክብር ተጋብዛችኋል፡፡ ክቡራትና ክቡራን፣ የፌስቡክ ገጻችንን ላይክ አድርጉ፣ የዩቲዩብ ቻነላችንን ሰብስክራይብ ማድረግም አትዘንጉ፡፡ ቢቻል አሁኑኑ፡፡ ድረገጻችንን www.reyotmedia.comጎብኙ፡፡ ለቀጠለው አስተያየትና ድጋፋችሁ ግን ልባዊ ምስጋናችንን እነሆ ተቀበሉ፡፡

The Oromo Charter Pt 2 - SBS Amharic

Zehabesha TV The Oromo Charter Pt 2 - SBS Amharic

የኦሮሚያ የሽግግር መንግስት በርግጥ ታስቧልን? ቢቢ ኤን ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ ጃዋር መሀመድንና ፕሮፌሰር እዝቅ ኤል ገቢሳን አወያይቷል።
Is an Oromo Transitional Government in the offing? BBN Radio host Sadik Ahmed interviews Jawar Mohamed and Prof. Ezekiel Gebissa.

Comments for video: