ሰበር ዜና አማራ ክልል ኢህአዲግን አስጠነቀቀ ( 5 April, 2018 )

author መደመር   3 мес. назад
364 views

4 Like   1 Dislike

አማራ ክልል: የክልሉፕ/ት አቶ ገዱ ከህዝብ ጠንከር ያለ ጥያቄ ቀርቦላቸው ነበር

አማራ ክልል: የክልሉፕ/ት አቶ ገዱ ከህዝብ ጠንከር ያለ ጥያቄ ቀርቦላቸው ነበር

አቶ በረከት ስምዖን አርፈውበታል የተባለው ሆቴል ጉዳት ደረሰበት

አቶ በረከት ስምዖን አርፈውበታል የተባለው ሆቴል ጉዳት ደረሰበት #Ethiopia #Debremarkos #BerketSimon #VOAAmharic የብአዴን- ኢሕአዴግ ነባር ታጋይ አቶ በረከት ስምዖን በደብረ ማርቆስ ከተማ አንድ ሆቴል አርፈዋል መባሉ ያስቆጣቸው ወጣቶች ንብረት ማውደማቸውን ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ገለፁ። ግርግሩ የተተነሳው በሀሰት መረጃ ላይ ተመስርቶ መሆኑን የክልሉ ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። ጽዮን ግርማ የከተማውን ነዋሪዎች፣ የምስራቅ ጎጃም አስተዳደርና የጎዛመን ሆቴል አስተዳዳሪ አነጋግራ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Ethiopia - Tigrai TV ዜና ሓሙስ ቀትሪ 27 መጋቢት 2010 ዓ.ም

መሶብ ትግርኛ ምርጫኹም ይኹን። © Copyright: Mesob Tigrigna. Any unauthorized use, reupload or distribution is strictly prohibited. Subscribe US on YouTube https://goo.gl/kXXDTM LIke Us on Facebook https://goo.gl/K6hh6A Follow Us on Google++ https://goo.gl/Zt4PmU Follow us on Twitter https://goo.gl/tmEfn5

Ethiopia:አማራ ቲቪ ታሪክ ሰራ! በተለይ ሰው ብብሄሩ ሲዋረድ አጅግ ያማል

ጥላሁን አባተ :- ራያ ሰሰ በል {ነይ - ድጌ- ! ነይ -ድጌ ! ነይ- ድጌ መቀነቴ }

ነይ - ድጌ- ! ነይ -ድጌ ! ነይ- ድጌ መቀነቴ ! ============================== ጥላሁን አባተ በውቤቷ ራያ ቆቦ ቆቦ ከተማ ተውልዶ ያደገው ! ጥላሁን ገና በልጅነቱ ስለ እናት ሃገሩ መዝፈንና ማጎራጎር የጀመረው ! ያኔ እንዲህ የአርት ጥበቡ ባላደገበትና በከተማችን የተደራጀ ባህላዊ ቡድን በሌለበት ካጋር ጓደኞቹ ጋር በመሆን ባህላችን የተሻላ ደረጃ እንዲደርስ ከፍተኛ አስተዋጾ ካደረጉት ወጣት ዘፋኞች መካከል አንዱ ነው ! አውንም በሚኖርበት አዲስ አበባ ስራዎችን በሚሰራበት ቦታ / አካባቢ / ባህላችንን እያስተዋወቀና እውቅና እንዲያገኝ አቅሙ የፈቀደውን ያህክል እየታታረ፥ እየደከመና የተጋ የሚገኝ ወጣት ነው ! ለጥሌም የራያ ህዝብ ትልቅ አድናቆትና ክብር አለው " ጥሌ ከሚታወቅባቸው ስራዎች መካከል ነይ ድጌ - ድጌ መቀነቴ የሚለው ዘፈን እጅግ ተወዳጅ የሆነ ባህላችንን በትክክል የሚያጸባርቅ በመሆኑ ልጅ አዋቂው ይህንን ዜማ ሲሰማ ስሜትን መቆጣጠር ያቅተዋል ! " ነገር ግን ድግና መቀነት ይለያያል !!! ድግ ማለት በራያ ባህል የወንድ ልጅ ልብስ ሲሆን በክንድ ከ30-40 ክንድ ርዝመት ያለው ሲሆን ከወገብ/ ከቀበቶ/ እስከ ደረት/ጡት/ ድረስ በአግባቡ የሚደረደር ነው አገልግሎቱም ወንድ ልጅ ብዙ ፈተና ስለሚገጥመው ማለትም :- ርሃብ ፥ ድካም እና በተለይም በባህላችን ግጭት ስርፈጠር በጩቢ የመወጋት አደጋ ቢይጋጥመው ስስ የሰወነታችን አካል እና የውስጥ አካላት ጨጓራ፥ልብ፥ሳንባ፥ኩላሊት! ጉበት ወዘተ እንዳይጎዳና የደም መፍሰስ አደጋ ቢያጋጥም እንዳይፈስ ጠምጥሞ እንደ ፋሻ ለማቆም ያስችላል ይህ ማለት የመጀመሪያ ዳረጃ ባህላዊ የህክምና እርዳታ መሆኑ ነው " መቀነት ግን የሴት ልጅ ባህላዊ ልብስ ሲሆን ከ6-10 ክንድ የሚደርስ ከወገብ ላይ የሚታሰር ነው ! " ይህንን ባህላዊ አለባበስ ፥ቁንጅና ውበት ለማየት ! የፊታችን ግንቦት ከ18-30 በራያ ቆቦ በተዘጋጅው የባህል ፊስቲቫል እንዲገኙ መጋበዘዎን አይዘንጉ !!!

ሰበር ዜና አማራ ክልል ኢህአዲግን አስጠነቀቀ ( 5 April, 2018 )

Comments for video: