የአርበኞች ግንቦት 7 ና የኢሳያስ ሚና

author sol Ethio   3 год. назад
77,099 views

183 Like   143 Dislike

ፊት ለፊት: ቆይታ ከአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ጋር

ፊት ለፊት: ሳዲቅ አህመድ ከፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ጋር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ለምን ከአሜሪካ ተነስተዉ በርሃ ገቡ? የፕሮፌሰሩ ኤርትራ መግባት በአርበኞች ዘንድ ያመጣዉ ለዉጥ አለ? በአርበኞች ግንቦት 7 አመራር ዉስጥም ይሁን አባልነት ለምን ብዙ ሙስሊሞች የሉም? አርበኞች ግንቦት 7 የሙስሊሙን ሰላማዊ ትግል እንዴት ይመለከተዋል? አርበኞች ግንቦት 7 በምን መልኩ የእምነት ነጻነቱን የተነጠቀዉን ሙስሊም መተባበር ይችላል? አርበኞች ግንቦት 7 ሙስሊሞች በብዛት ባሉበት ክልሎችና ዞኖች መሬት ላይ ምን እያደረገ ነዉ? ዜጎች በእኩልነት ታግለዉ ያላመጡት ዲሞክራሲ ለወደፊቱ አደጋ አይኖረዉምን? ነጻነትን በሁለገብ ትግል ለማምጣት በሚደረገዉ ትግል ከሙስሊሙ ማህበረሰብ ምን ይጠበቃል? ፊት ለፊት: ሳዲቅ አይመድ ይጠይቃል ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ይመልሳሉ።

Ethiopia: ቴዲ አፍሮ በተነሱበት ተቃውሞዎች ላይ ምላሽ ሰጠ

{MUST WATCH} GINBOT 7, SHOCKING SPEECH...

During the recent Ethiopia conference hosted by CSIS in Washington, DC, Ginbot 7 said, "..it is very important not to paint good pictures about Ethiopia..." ጉድ ፈላ ዘንድሮ! መጨረሻቸው ሰለ ኢትዮጵያ ጥሩ አትናገሩ ሆነ... Enjoy the show.

የአባቶቻችን አምላክ ይሄን ብሩህ ቀን አሳየን .... ውዝግቡ ምኑ ላይ ነው ?

ለመሆኑ ኢሳያስ አፈወርቅ ማነው?

ግንቦት ሰባት ኢትዮጵያን ነፃ ለማውጣት የጀመረው የሐገር ማዳን ጥሪ ምን ያህል እየሰራ ነው?
ካለፈው ሳምንት የቀጠለ ክፍል ሁለት ቃለመጠይቅ ከሲዊድን አንድነት ሬዲዮ
በተለይ ያተኮረው ስለ ግንቦት ሰባትና የእነሱ የዜና አውታር የሆነው እሳት ( ግንቦቴ ረሽሊንቦ) በዝርዝር ያስረዳል

Comments for video: