የኢትዮጵያ መንግስት ኤርትራን አርበኞች ግንቦት ሰባትን ኢሳትንና ኦ ኤም ኤንን የተመለከተ አዲስ ዕቅድ እያዘጋጀ ነው Wazema ONAIR 030517

author Wazema Radio   2 год. назад
19,319 views

57 Like   31 Dislike

ይበቃል እስከዛሬ አጭብጭበናል አሁን ግን የመብት ጥያቄአችን ላይ ማተኮር እንጂ ለዳክተር አ...

ግብፅ የኢትዮጵያን እጅ ጥምዘዛው እየሰመረላት ነው Ethiopia and Egypt 042217

በዓባይ ወንዝ ሳቢያ አንዴ ሲከር ሌላ ጊዜ ሲለዝብ የነበረው የኢትዮጵያና የግብፅ ውዝግብ አሁን አዲስ መልክ ይዟል። በተለይ ያለፉትን ስድስት ወራት ግብፅ ያለ የሌለ አማራጮቿን ተጠቅማ ኢትዮጵያን ለማስገደድ ጥረት አድርጋለች። ይህ ጥረቷ የተወሰነ ውጤት አስገኝቶላታል።

የጃዋር ወዲህና ወዲያ (ዋዜማ ራዲዮ)

ጃዋር መሀመድ ፖለቲከኛ የመሆን ፍላጎት እንደሌለው ገልጧል፡፡ ይህን አባባሉን እንደ እውነት ከወሰድንለት ስለ ወደፊት አካሄዱ ሁለት ታሳቢ መላ ምቶችን ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ አንዱ፣OMN ቴሌቪዥንን በማጠናከር እና በተመሳሳይ የፓርቲ ፖለቲካ ባልሆኑ ዘርፎች በመሰማራት ተጽዕኖ ፈጣሪ መሆንን ይገፋበታል፡፡ ሁለተኛው አማራጩ ቄሮን በግብጹ ሙስሊም ወንድማማቾች አምሳል ወደ ግዙፍ ማህበራዊ ንቅናቄ ቀይሮ የንቅናቄው የበላይ ጠባቂ ሊሆን ይችላል፡፡ የኦሮሞ የፖለቲካ ተዋናዮችን የዳሰስንበት አጭር መሰናዶ እነሆ አድምጡት።

የጃዋር አሸባሪነት ሲተነተን..እኛ እዚህ ፒቲሽን አሰባስበን በጀኖሳይድ ጃዋርን እናስይዝ...sh...

ለንደን ሀገር የሚሰራ ፖሊስ በአዲስ አበባ ቡራዩ ላይ የተፈጠረውን እልቂት በማስመልከት የሰ...

በዕለቱ የዋዜማ መፅሄት መሰናዶ
-የኢትዮጵያ መንግስት ኤርትራን አርበኞች ግንቦት ሰባትን ኢሳትንና ኦ ኤም ኤንን የተመለከተ አዲስ ዕቅድ እያዘጋጀ ነው
-የዩንቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች ሹመት አስጣጥ ሊቀየር ነው
-በአዲስ አበባ ህገ ወጥ ናቸው የተባሉ 30 ሺህ ቤቶች በመሰተዳድሩ ሊፈርሱ ነው
ዋዜማን አድምጡ አጋሩ

Comments for video: